Psalms 19:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፍርሃት እግዚኣብሄር ንጹህ እዩ፣ ንዘለኣለም ይነብር። ስርዓታት እግዚኣብሄር ሓቅን ፍትሓውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አቤቱ፥ ንጉ​ሥን አድ​ነው፥ በም​ን​ጠ​ራ​ህም ቀን ስማን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔር ፍርሃት ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል፤ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነትና ቅንነት በአንድነት ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታ ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፥ የጌታ ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳዉ ያይያዌ ጌሻተ፤ ሄዌ መናዉካ ኤቂድ ደእያዋ። መና ጎዳ ፕርዳይ ቱማነ ጽሉዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaw yayyiyaawe geeshshatetsaa; hewe med'inawukka ek'k'iid de'iyaawaa. Med'inaa Godaa pirdday tumanne s'illuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAAS yashshi geeshshateththa; izi mernaas eqqidi de7ana. GODAA pirday mulera tumanne xillo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳስ ያሺ ጌሻቴ፤ ኢዚ ሜርናስ ኤቂዲ ዴኣና። ጎዳ ፒርዳይ ሙሌራ ቱማኔ ጺሎ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳስ ያሽ ጌሽ፤ መርናዉ ኤቅድ ደኤስ። ጎዳ ፕርዳይ ኩመ ቱማነ ፅሎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaas yashshi geeshshi; merinaw eqidi de7ees. Godaa pirday kumethi tumanne xillo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርን መፍራት ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። የእግዚአብሔር ፍርድ የታመነ፣ ሁለንተናውም ጻድቅ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርን መፍራት ለዘለዓለም የሚኖር ንጽሕና ነው፤ የእግዚአብሔር ፍርዶች ሁሉ እያንዳንዳቸው እውነትና ጽድቅ ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንእዚኣብሔር ምፍራሕ ንፁህ እዩ፤ ንዘለኣለም ይነብር። ፍርዲ እግዚኣብሄር ሓቅን ቅንዕናን ብሓደ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ፍርሃት እግዚኣብሄር ንጹህ እዩ፣ ንዘለኣለም ይነብር፣ ፍርድታት እግዚኣብሄር ሓቂ እዩ፣ ብዘሎውን ጻድቕ እዩ።