Psalms 19:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መውጽኢኣ ኻብ ጫፍ ሰማይን ዙርያኣ ኽሳዕ ጫፋቱን እዩ፣ ካብ ዋዒኡ ዚሕባእ ነገር የልቦን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር የቀባውን እንዳዳነው ዛሬ ዐወቅሁ፤ ከሰማይ መቅደሱ ይመልስለታል በቀኙ የማዳን ኀይል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አወጣጡ ከሰማያት ዳርቻ ነው፥ ዙረቱም እስከ ዳርቻቸው ነው፤ ከትኩሳቱም የሚሰወር የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም እንደ ሙሽራ ከእልፍኙ ይወጣል፥ እንደ አርበኛ በመንገዱ መሮጥ ደስ ይለዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አዋይ እት ባጋ ሳሉዋ ጋጻፐ ሞኪደ፥ ሀራ ባጋ ሳሉዋ ጋጻ ጋካናስ ቤ፤ አ ሆኡዋፐ ጌምያዌ አያይነ ባዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Away itti bagga saluwaa gas'aappe mokkiide, hara bagga saluwaa gas'aa gakkanaassi bee; Aa ho"uwaappe geemmiyaawe ayaynne baawa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Arshey kessasoppe wuloso gakkanaas bees; iza seelappe geemmi attana miishshi deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣርሼይ ኬሳሶፔ ዉሎሶ ጋካናስ ቤስ፤ ኢዛ ሴላፔ ጌሚ ኣታና ሚሺ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስ ባጋ ሳሎ ጋፃፐ ከይድ፥ ሀራ ባጋ ሳሎ ጋፃ ጋካናዉ ቤስ፤ እያ ሱላፐ ጌምያባይ ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issi bagga salo gaxape keyidi, hara bagga salo gaxa gakanaw bees; iya suulape geemmiyabay baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መውጫው ከሰማያት ዳርቻ ነው፤ ዑደቱም እስከ ሌላኛው ዳርቻ ነው፤ ከትኵሳቱም የሚሰወር የለም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከአንዱ የሰማይ ዳርቻ ተነሥቶ ወደ ሌላው የሰማይ ዳርቻ ይገሠግሣል፤ ከሙቀቱም ኀይል ሊደበቅ የሚችል ምንም ነገር የለም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣወፃፅኣኡ ኻብ ወሰን ሰማይ እዩ፤ ምዝዋሩ ኸዓ ኽሳዕ ወሰን ዓለም እዩ፤ ካብ ረስኑውን ዝኽወል የለን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምውጻኣ ኻብ ወሰን ሰማያት እዩ፣ ምዝዋራ ድማ ክሳዕ ወሰነን እዩ፣ ካብ ረስና ዚኽወል ከኣ የልቦን። |