Psalms 15:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዓይኑ ሕሱም ሰብ ይንዕቕ፤ ነቶም ንእግዚኣብሄር ዚፈርህዎ ግና የኽብሮም እዩ። ንባዕሉ ንጉድኣት ዝምሕልን ዘይልወጥን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደዌ​ያ​ቸው በዛ፤ ከዚ​ያም በኋላ ተፋ​ጠኑ፤ በደም ማኅ​በ​ራ​ቸው አል​ተ​ባ​በ​ርም። ስማ​ቸ​ው​ንም በአፌ አል​ጠ​ራም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኃጢአተኛ በፊቱ የተናቀ፥ እግዚአብሔርንም የሚፈሩትን የሚያከብር፥ ለባልንጀራው የሚምል የማይከዳም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኃጢአተኛ ሰው በፊቱ የተናቀ፥ ጌታን የሚፈሩትን የሚያከብር፥ ቢጎዳም የማለውን የማይከዳ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳን እጸቴዳ አሳቱዋ ካያዌ፥ ሽን ጾሳዉ ያይያ አሳቱዋ ቦንችያዌ፥ ባረ ጫቄዳዋ አያ ዴጽናካ ፖልያዌ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaan is's'etteedda asatuwaa kad'iyaawe, Shin S'oossaw yayyiyaa asatuwaa bonchchiyaawe, bare c'aak'k'eeddawaa ayaa dees'inakka poliyaawe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iita asata kadhizay, gido attiin GODAAS yayyizayta bonchchizay, ay deexxikkoka ba caaqqida qaala polizay,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢታ ኣሳታ ካዛይ፥ ጊዶ ኣቲን ጎዳስ ያዪዛይታ ቦንቺዛይ፥ ኣይ ዴጺኮካ ባ ጫቂዳ ቃላ ፖሊዛይ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኢታ አሳታ ካይ፥ ጎዳ ያይያ አሳታ ቦንቸይ፥ ቆሄትድካ ባ ጫቁዋ ፖለይ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) iita asata kadhey, Godaa yayiya asata bonchey, qohetidika ba caaquwa poley,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነውረኛ በፊቱ የተናቀ፤ እግዚአብሔርን የሚፈሩትን ግን የሚያከብር፤ ዋጋ የሚያስከፍለውም ቢሆን፣ ቃለ መሐላውን የሚጠብቅ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ክፉ ሰዎችን የሚንቅ፥ ለእግዚአብሔር የሚታዘዙትን ግን የሚያከብር፥ ምንም ያኽል ከባድ ቢሆን የገባውን ቃል ኪዳን የሚፈጽም፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ክፉእ ነገር ኣብ ቅድሚኡ ዝተንዓቐ፥ ነቶም ንእግዚኣብሄር ዝፈርሑ ዘኽብር፥ ንብፃዩ ምሒሉ ዘይጠልም፥
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ጽዩፍ ንዑቕ ኰይኑ ዚረአዮ፣ ንፈራህቲ እግዚኣብሄር ግና ዜኽብሮም፣ ዚጐድኦ እኳ እንተ ኰነ፣ ነቲ ዝመሐለሉ ዘይልውጦ፣