Psalms 148:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንቀርኒ ህዝቡ፡ ውዳሴ ኵሎም ቅዱሳኑ እውን ልዕል የብሎ። ካብ ደቂ እስራኤል፡ ምስኡ ዝቐረቡ ህዝቢ። ንእግዚኣብሄር ኣመስግኑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሕ​ዝ​ቡ​ንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደ​ር​ጋል፤ የጻ​ድ​ቃ​ኑ​ንም ሁሉ ምስ​ጋና ወደ እርሱ ለቀ​ረበ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ሕዝብ ከፍ ከፍ ያደ​ር​ጋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሕዝቡንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል፤ የቅዱሳኑንም ሁሉ ምስጋና ወደ እርሱ ለቀረበ ለእስራኤል ልጆች ሕዝብ ከፍ ከፍ ያደርጋል። ሃሌ ሉያ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሕዝቡንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል፥ የቅዱሳኑንም ሁሉ ምስጋና ወደ እርሱ ለቀረበ ለእስራኤል ሕዝብ ከፍ ከፍ ያደርጋል። ሃሌ ሉያ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ባጋ ግድያ፥ አዉ ማታትያ እስራኤልያ አሳቱ፥ አ ጋላታና ማላ፥ እ ኡንቱንታ ምንሴ። መና ጎዳ ጋላትተ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa bagga gidiyaa, aw matattiyaa Israa'eeliyaa asatuu, Aa galatana mala, I unttuntta minisee. Med'inaa Godaa galatite!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iza bagga gidida Isra7eele asati iza galatana mala izi istta kace kessides. GODAY galatetto!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛ ባጋ ጊዲዳ ኢስራኤሌ ኣሳቲ ኢዛ ጋላታና ማላ ኢዚ ኢስታ ካጬ ኬሲዴስ። ጎዳይ ጋላቴቶ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያዉ ማታ ግድዳ እስራኤለ፥ እ ቁ ቁ ኦስ፤ እያ ጋላታና መላ ኤንታ ምንስ። ጎዳ ጋላትተ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyaw mata gidida Isra7eele, I dhoqu dhoqu oothis; iya galatana mela enta minthethis. Godaa galatite!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱ ለሕዝቡ ቀንድን አስነሥቷል፤ ለቅዱሳኑ ሁሉ ምስጋና፣ እጅግ ቅርቡ ለሆነው ሕዝቡ፣ ለእስራኤል ልጆች። ሃሌ ሉያ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለእርሱ ቅርብ የሆኑትን ታማኝ አገልጋዮቹን እስራኤልን ከፍ ከፍ አደረጋቸው፤ ምስጋናንም አቀዳጃቸው። እግዚአብሔርን አመስግኑ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቀርኒ ህዝቡ ልዕል ልዕል ከብል እዩ፤ ምስጋና ዅሎም ቅዱሳኑውን፥ እቶም ናብኡ ዝቐረቡ ህዝቢ ደቂ እስራኤል፥ ልዕል ልዕል ከብል እዩ። ሃሌ ሉያ።
Amharic Tigrinya 2011 ንህዝቡውን ቀርኒ ኣልዐለ፡ ስለዚ ዂሎም ቅዱሳኑ፡ ደቂ እስራኤል፡ እቲ ዚቐርቦ ህዝቢ፡ የመስግኖ ኣሎ።