Psalms 147:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሰማይ ብደበና ዚሽፍኖ፡ ንምድሪ ዝናም ዘዳሉ፡ ኣብ ኣኽራን ሳዕሪ ዚበቍል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቃሉን ለያ​ዕ​ቆብ፥ ሥር​ዐ​ቱ​ንና ፍር​ዱ​ንም ለእ​ስ​ራ​ኤል ይና​ገ​ራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰማዩን በደመናት ይሸፍናል ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል፤ ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል፤ ለምለሙንም ለሰው ልጆች ጥቅም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰማዩን በደመናት ይሸፍናል ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል፥ ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ሳሉዋ ሻርያ ካሜ፤ ሳአዉ እራ ቡክሴ፤ ቄሪ ደረቱዋ ቦላ ማታ ሞክሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I saluwaa shaariyaa kamee; sa'aw iraa bukissee; k'eeri deretuwaa bolla maataa mokissee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi salo shaara mayzees; sa7as ira bukisees; zumata bollaka maata mokisees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ሳሎ ሻራ ማይዜስ፤ ሳኣስ ኢራ ቡኪሴስ፤ ዙማታ ቦላካ ማታ ሞኪሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ሳሉዋ ሻራ ማይዜስ፤ ቢታስ እራ እሜስ፤ ዙማታ ቦላ ማታ ዶልሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I saluwa shaara mayzees; biittas ira immees; zumata bolla maata dolisees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰማይን በደመናት የሚሸፍን እርሱ ነው፤ ለምድርም ዝናብን ይሰጣል፤ በተራሮችም ላይ ሣር ያበቅላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱ ደመናን በሰማይ ላይ ይዘረጋል፤ ለምድር ዝናብን ይሰጣል፤ ተራራዎችንም በለምለም ሣር ይሸፍናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሰማያት ብደመና የጐልብብ፤ ንምድሪ እውን ዝናብ የዳሉ፤ ኣብ እምባታት ድማ ሳዕሪ የብቍል፤ ለምለምውን ንደቂ ሰባት ጥቕሚ ይህብ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ንሰማያት ብደበና ዜጐልብብ፡ ንምድሪ ዝናም ዜዳሉ፡ ናብ ኣኽራን ሳዕሪ ዜብቊል፡