Psalms 147:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንለዋሃት የልዕሎም፡ ንረሲኣን ናብ ምድሪ ይድርብዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በረ​ዶ​ውን እንደ ፍር​ፋሪ ያወ​ር​ዳል፤ ቅዝ​ቃ​ዜ​ው​ንስ ማን ይቋ​ቋ​ማል?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር የዋሃንን ያነሣል፥ ኃጢአተኞችን ግን እስከ ምድር ድረስ ያዋርዳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ የተዋረዱትን ያነሣል፥ ክፉዎችን ግን እስከ ምድር ድረስ ያዋርዳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ናቀቴዳዋንታ ዘምፕሴ፤ ሽን ኢታቱዋ ቢታን ዱገ ኦሌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday naak'etteeddawantta zemppissee; shin iitatuwaa biittan duge olee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY kadhettidayta bonchchees; gido attiin iitata kawushshees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ካቲዳይታ ቦንቼስ፤ ጊዶ ኣቲን ኢታታ ካዉሼስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ አዳታ ዘምፕሴስ፤ ሽን ኢታታ ሳአን የጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday aadata zempisees; shin iitata sa7an yeggees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ትሑታንን ከፍ ያደርጋል፤ ክፉዎችን ግን ወደ ምድር ይጥላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ትሑታንን ከፍ ከፍ ያደርጋል፤ ክፉ አድራጊዎችን ግን በምድር ላይ ጥሎ ያዋርዳቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ንየዋሃን ልዕል የብሎም፤ ንሓጥኣን ግና ኽሳዕ ምድሪ የዋርዶም።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ንትሑታት ይድግፎም፡ ንረሲኣን ግና ኣብ ምድሪ የውድቖም።