Psalms 146:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ነቶም ጓኖት ይሕልዎም። ዘኽታማትን መበለታትን ይሕግዝ፡ ንመገዲ እኩያት ግና ይገላብጦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለእ​ን​ስ​ሶ​ችና ለሚ​ጠ​ሩት ለቍ​ራ​ዎች ጫጩ​ቶች፥ ምግ​ባ​ቸ​ውን የሚ​ሰ​ጣ​ቸው እርሱ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል፤ ድሀ አደጎችንና ባልቴቶችን ይቀበላል፤ የኃጢአተኞችንም መንገድ ያጠፋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ስደተኞችን ይጠብቃል፥ ወላጆች የሞቱባቸውንና ባልቴቶችን ይቀበላል፥ የክፉዎችንም መንገድ ያጠፋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ በተቱዋ ናጌ። አምኤቱዋነ አዉ ባይና ናናቱዋ ማዴ፤ ሽን ኢታቱዋ ኦግያ ባለ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday betetuwaa naagee. Am"etuwaanne aawuu bayinna naanatuwaa maaddee; shin iitatuwaa ogiyaa baletsee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY bete asata naagees. Am7etanne yi7o nayta maaddees; gido attiin iitata oge dhayssees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ቤቴ ኣሳታ ናጌስ። ኣምኤታኔ ዪኦ ናይታ ማዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ኢታታ ኦጌ ይሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ በተ አሳታ ናጌስ፤ አምኤታነ ይኦ ናይታ ማዴስ፤ ሽን ኢታታ ኦግያ ይሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday bete asata naagees; Am7etanne yi7o nayta maaddees; shin iitata ogiya dhaysees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል፤ ድኻ ዐደጎችንና መበለቶችን ይደግፋል፤ የክፉዎችን መንገድ ግን ያጠፋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር መጻተኞችን ይጠብቃል፤ ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶችና ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆች ይረዳል፤ የክፉዎችን ዕቅድ ግን ያፈርሣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ንስደተኛታት ይሕልዎም፤ ንደኽታምን መበለትን ይቕበሎም፤ ንመንገዲ ሓጥኣን ግና የጥፍኦ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ንስደተኛታት የዕቊቦም፡ እግዚኣብሄር ንዘኽታምን መበለትን ይኣልዮም፡ ንመገዲ ረሲኣን ግና ይጠዋውያ።