Psalms 146:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንዓይነ ስዉራት ይኸፍት። እግዚኣብሄር ነቶም ዝሰገዱ የተንስኦም፤ እግዚኣብሄር ንጻድቃን የፍቅሮም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰማ​ዩን በደ​መ​ናት የሚ​ሸ​ፍን፥ ለም​ድ​ርም ዝና​ምን የሚ​ያ​ዘ​ጋጅ፥ ሣርን በተ​ራ​ሮች ላይ፥ ልም​ላ​ሜ​ው​ንም ለሰው ልጆች አገ​ል​ግ​ሎት የሚ​ያ​በ​ቅል፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ የዕውሮችን ዐይን ያበራል፥ ጌታ የወደቁትን ያነሣል፥ ጌታ ጻድቃንን ይወድዳል፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ቆቀቱዋ ጼልሴ። መና ጎዳይ ኩንዴዳዋንታ ደን፤ መና ጎዳይ ጽሎቱዋ ሲቄ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday k'ook'etuwaa s'eelissee. Med'inaa Goday kunddeeddawantta dentsee; Med'inaa Goday s'illotuwaa siik'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY qooqeta xeelisees. GODAY kundidayta denththees; GODAY xillotakka siiqees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ቆቄታ ጼሊሴስ። ጎዳይ ኩንዲዳይታ ዴንስ፤ ጎዳይ ጺሎታካ ሲቄስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ቆቀታ ፄልሴስ። ጎዳይ ኩንድዳይሳታ ደንስ፤ ጎዳይ ፅሎታ ዶሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday qooqeta xeelisees. Goday kundidaysata denthees; Goday xillota dosees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር የዕውራንን ዐይን ያበራል፤ እግዚአብሔር የተዋረዱትን ከፍ ያደርጋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የዕውሮችን ዐይን ያበራል፤ የወደቁትን ያነሣል፤ ጻድቃንን ይወዳል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ንዝወደቑ የልዕሎም፤ እግዚኣብሄር ነዒንቲ ዕዉራት ጥበበኛታት ይገብሮም፤ እግዚኣብሄር ንፃድቃን ይፈትዎም፤
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ነዒንቲ ዕዉራት ይኸፍተን፡ እግዚኣብሄር ንዝደነኑ የቕንዖም፡ እግዚኣብሄር ንጻድቃን የፍቅሮም፡