Psalms 145:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንዅሉ ሕያዋይ እዩ፣ ምሕረቱ ድማ ኣብ ልዕሊ ዅሉ ግብሩ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስደ​ተ​ኞ​ችን ይጠ​ብ​ቃ​ቸ​ዋል፤ ድሃ አደ​ጎ​ች​ንና ባል​ቴ​ቶ​ችን ይቀ​በ​ላ​ቸ​ዋል፤ የኃ​ጥ​ኣ​ን​ንም መን​ገድ ያጠ​ፋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር ለሚታገሡት ቸር ነው። ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ለሁሉም ቸር ነው። ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ኡባዉ ኬካ፤ እ ባረ መዳ ኡባዉ ቃረትያዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday ubbaw keeka; I bare med'd'eedda ubbaw k'arettiyaawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY ubbaas kiya; izi ba medhdhida ubbaas qadhettizayssa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኡባስ ኪያ፤ ኢዚ ባ ሜዳ ኡባስ ቃቲዛይሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ኡባስ ኬሀ፤ እ ባ መተ ኡባስ ቃቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday ubbaas keeha; I ba medhetetha ubbaas qadhetees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ለሁሉ ቸር ነው፤ ምሕረቱም በፍጥረቱ ሁሉ ላይ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱ ለሰው ሁሉ ቸር ነው፤ ለፍጡሮቹም ሁሉ ይራራል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ንዝዕገስዎ ሕያዋይ እዩ፤ ምሕረቱውን ኣብ ልዕሊ ዅሉ ስራሑ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ንዂሉ ሰናይ እዩ፡ ርሕራሔኡ ኸኣ ኣብ ኲሉ ግብርታቱ እዩ።