Psalms 144:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣባጊዕና ኣብ ጐደናታትና ኣሽሓት ዓሰርተታት ኣሽሓት ምእንቲ ኺፈርያ፡ ኣጉዶታትና ኺመልኣን ኵሉ ዓይነት ኣቕሑ ምእንቲ ኼዳልዋን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መን​ግ​ሥ​ትህ የዘ​ለ​ዓ​ለም ሁሉ መን​ግ​ሥት ናት፥ ግዛ​ት​ህም ለልጅ ልጅ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዕቃ ቤቶቻቸውም የተሞሉ በየዓይነቱ ዕቃ የሚሰጡ፥ በጎቻቸውም ብዙ የሚወልዱ፥ በማሰማርያቸውም የሚበዙ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዕቃ ቤቶቻቸንም ይሞሉ፥ በየዓይነቱም ዕቃ ይኑራቸው፥ በጎቻቸንም ብዙ ይውለዱ፥ በማሰማርያችንም ይብዙ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኑ ድየቱ፥ ዳሮ ዱማ ዱማ ቆሞ ካን ኩምኖ፤ ኑ ደምባቱዋን ደእያ ዶርሳቱ ሻኣ፥ ታሙ ሻኣ የልኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Nu diyyetuu, daro dumma dumma k'ommo katsaan kumino; nu dembbatuwaan de'iyaa dorssatuu sha"aa, tammu sha"aa yelino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nu gootaratan dumma dumma qommo kaththi kumo; nu dorsati shii laaqqa gakkanaas yeletto; heemettizason tammu shii gakkanawu daretto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኑ ጎታራታን ዱማ ዱማ ቆሞ ካ ኩሞ፤ ኑ ዶርሳቲ ሺ ላቃ ጋካናስ ዬሌቶ፤ ሄሜቲዛሶን ታሙ ሺ ጋካናዉ ዳሬቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኑ ሻለት ዱማ ዱማ ካ ቆሞን ኩሞ፤ ሄመትያ በሳን ደእያ ኑ ዶርሳት ሙኩላንነ ታሙ ሙኩላን የሎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nu shaaleti dumma dumma katha qommon kumo; heemetiya bessan de7iya nu dorsati mukulaninne tammu mukulan yelo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጐተራዎቻችን በተለያየ የእህል ዐይነት፣ የተሞሉ ይሁኑ፤ በጎቻችን እስከ ሺሕ ይውለዱ፤ በመስኮቻችንም እስከ ዐሥር ሺሕ ይባዙ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጐተራዎቻችን በልዩ ልዩ ዐይነት እህል የተሞሉ ይሁኑ፤ በመስኮቻችን ላይ የተሰማሩት በጎች በሺህ የሚቈጠሩ ግልገሎችን እየወለዱ ይብዙ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣባይቶምውን ዝመልኡ፥ በብዓይነቱ እኽሊ ዝህቡ፥ ኣባጊዖምውን ብዙሓት ዝወልዳ፥ ኣብ መውፈሪአንውን ዝበዝሓ፥
Amharic Tigrinya 2011 መዓኽንና በብዓይነቱ እኽሊ ይምላእ፡ ኣባጊዕና ኣብ መሮርና ኣሽሓትን ኣእላፋትን ይውለዳ፡