Psalms 14:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) (ንመራሒ ሙዚቃ፡ ዳዊት ዳዊት።) ዓሻ ብልቡ፡ ኣምላኽ የልቦን በለ። ብልሹዋት እዮም፣ ዘስካሕክሕ ነገር ገይሮም፣ ሰናይ ዝገብር የለን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አቤቱ፥ በድ​ን​ኳ​ንህ ውስጥ ማን ያድ​ራል? በተ​ቀ​ደ​ሰ​ውም ተራ​ራህ ማን ይኖ​ራል?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር። አላዋቂ በልቡ፦ አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐሰቈሉ፥ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤያቱ ባረንቱ ዎዛናን፥ “ጾሳይ ባዋ” ያጊኖ። ኡንቱንቱ ደኡ ባዬዳ። ኡንቱንቱ ሸነይያዋ ኦኖ፤ ሎእያዋ ኦያ አሳይ ባዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Eeyyatuu barenttu wozanaan, «S'oossay baawa» yaagiino. Unttunttu de'uu bayeedda. Unttunttu sheneyiyaawaa ootsiino; lo"iyaawaa ootsiyaa Asay baawa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eeyati bantta wozinan, «Xoossi baawa» geettes; istta de7oy moorettides; istti harassiza miish ooththeettes; istta giddon lo7o ooththiza issi asikka deenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤያቲ ባንታ ዎዚናን፥ «ጾሲ ባዋ» ጌቴስ፤ ኢስታ ዴኦይ ሞሬቲዴስ፤ ኢስቲ ሃራሲዛ ሚሽ ኦቴስ፤ ኢስታ ጊዶን ሎኦ ኦዛ ኢሲ ኣሲካ ዴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤያት ባንታ ዎዛናን፥ “ፆሲ ባዋ” ያጎሶና፤ ኤንታ ደኦይ ኢትስ። ኤንቲ እፀትዳባ ኦሶና፤ ሎኦባ ኦያ አስ ባዋ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Eeyati banta wozanan, “Xoossi baawa” yaagosona; enta de7oy iitis. Enti ixetidaba oothosona; lo77oba oothiya asi baawa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሞኝ በልቡ፣ “እግዚአብሔር የለም” ይላል። ብልሹዎች ናቸው፤ ተግባራቸውም ጸያፍ ነው፤ በጎ ነገር የሚሠራ አንድም የለም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሞኞች በልባቸው፦ “እግዚአብሔር የለም” ይላሉ፤ እንደነዚህ ያሉት የተበላሹ ናቸው፤ አጸያፊ ድርጊቶችንም ይፈጽማሉ፤ ከእነርሱ መካከል መልካም ነገርን የሚያደርግ አንድም የለም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰነፍ ብልቡ “እግዚኣብሄር የለን” ይብል፤ ብስራሖም ረኸሱን ተበላሸዉን፤ ሰናይ ዝገብር ሓደ እኳ የለን።
Amharic Tigrinya 2011 ዓሻስ ብልቡ፣ ኣምላኽ የልቦን፣ ይብል። ብልሽዋት እዮም፣ ፍንፉን ግብሪ ገበሩ፣ ሓደ እኳ ሰናይ ዚገብር የልቦን።