Psalms 135:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምድሮም ከኣ ንህዝቡ እስራኤል ርስቲ ገይሩ ሃቦም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በጸ​ናች እጅ በተ​ዘ​ረ​ጋ​ችም ክንድ፤ ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ነውና፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ምድራቸውንም ርስት አድርጎ ለእስራኤል ለሕዝቡ ርስት ሰጠ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ምድራቸውንም ርስት አድርጎ ለእስራኤል ለሕዝቡ ርስት ሰጠ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ቢታ ባረ አሳቱዋ፥ እስራኤላቱዋ ላትሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu biittaa bare asatuwaa, Israa'eelatuwaa laatisseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istta biittaaka ba deraa Isra7eele laatissides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታ ቢታካ ባ ዴራ ኢስራኤሌ ላቲሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ቢታ ባ አሳ፥ እስራኤለ ላትስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta biitta ba asaa, Isra7eele laatisis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምድራቸውንም ርስት አድርጎ፣ ለሕዝቡ ርስት እንዲሆን ለእስራኤል ሰጠ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ምድራቸውንም ለሕዝቡ ለእስራኤል ርስት አድርጎ ሰጠ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንምድሮም ርስቲ ገይሩ፥ ንህዝቡ እስራኤል ርስቲ ሃበ።
Amharic Tigrinya 2011 ምድሮምውን ንርስቲ ሀበ፡ ንህዝቡ እስራኤል ኣውረሶም።