Psalms 134:17 — Compare Translations
1 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጆሮ አላቸው፥ ግን አይሰሙም፤ አፍንጫ አላቸው፥ ግን አያሸቱም፤ እጅ አላቸው፥ ግን አይዳስሱም፤ እግር አላቸው፥ ግን አይሄዱም፤ በጕሮሮአቸው አይናገሩም፥ እስትንፋስም በአፋቸው የለም። |