Psalms 133:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) (ዳዊት ደረጃታት ዳዊት።) እንሆ፡ ኣሕዋት ብሓድነት ሓቢሮም ኪነብሩ ክንደይ ጽቡቕን ባህ ዜብልን እዩ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት፥ በአ​ም​ላ​ካ​ችን ቤት አደ​ባ​ባ​ዮች የም​ት​ቆሙ እና​ንተ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ባሪ​ያ​ዎች ሁላ​ችሁ፥ እነሆ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግኑ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዳዊት የዕርገት መዝሙር። ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ እንዴት መልካም፥ እንዴት ውብ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እሻቱ እትፐተን ደእያዌ አይባ ሎኦቤነ ናሸችያቤ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ishatuu ittippetetsan de'iyaawe ayiba lo"obeenne nashechchiyaabee!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ishantti issifeteththan de7izayssi ay mala lo7onne ay mala ufayssizaazee!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሻንቲ ኢሲፌቴን ዴኢዛይሲ ኣይ ማላ ሎኦኔ ኣይ ማላ ኡፋይሲዛዜ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እሻት እስፈተን ደኤይስ፥ ዋን ሎእ ዋን ኡፋይስ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ishati issifethan de7eysi, waani lo77i waani ufaysi!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ሲኖሩ፣ እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ወንድማማች አብረው ይኖሩ ዘንድ ምንኛ መልካምና ደስ የሚያሰኝ ነው!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ፥ ኣሕዋት ብሓደ ሓቢሮም እንትነብሩ፥ ከመይ ሰናይ እዩ! ኸመይከ ፅቡቕ እዩ!
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ፡ ኣሕዋት ብሓደ ሐቢሮም ኪነብሩስ፡ ክንደይ ሰናይን ክንደይ ጥዑምን እዩ።