Psalms 129:8 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ዝሓልፉ ድማ፡ በረኸት እግዚኣብሄር ይመጸኩም፡ ኣይብሉን እዮም። ብስም እግዚኣብሄር ንባርኸኩም ኣሎና።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም እስ​ራ​ኤ​ልን ከኀ​ጢ​አቱ ሁሉ ያድ​ነ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በመንገዱም የሚያልፉ። የእግዚአብሔር በረከት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በእግዚአብሔር ስም እንመርቃችኋለን አይሉም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በመንገድም የሚያልፉ፦ የጌታ በረከት በእናንተ ላይ ይሁን፥ በጌታ ስም እንመርቃችኋለን አይሉም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ኦግያና አያዋንቱ፥ “መና ጎዳይ ዎልቃ እሞ” ጊና፥ ጫክያዋንቱ፥ “መና ጎዳይ አንጆ” ግያዌ ደኤና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He ogiyaanna aad'd'iyaawanttu, «Med'inaa Goday wolk'k'aa immo» giina, c'akkiyaawanttu, «Med'inaa Goday anjjo» giyaawe de'enna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He ogera aadhdhizayti, «Xoossi wolqqa immo» buucizaytikka, «Xoossi anjjo» gooppetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ኦጌራ ኣዛይቲ፥ «ጾሲ ዎልቃ ኢሞ» ቡጪዛይቲካ፥ «ጾሲ ኣንጆ» ጎፔቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦገራ አይሳት፥ “ጎዳይ ዎልቃ እሞ” ግን፥ ጫከይሳት “ጎድ አንጆ” ግያባይ ዴና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ogera aadheysati, “Goday wolqa immo” gin, cakeysati “Godi anjo” giyabay deenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መንገድ ዐላፊዎችም፣ “ የእግዚአብሔር በረከት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በእግዚአብሔር ስም እንባርካችኋለን” አይበሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በአጠገባቸው የሚያልፉት ሁሉ ለጽዮን ጠላቶች “እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እኛም በእግዚአብሔር ስም እንባርካችኋለን!” አይሉአቸውም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓለፍቲ መንገዲ ድማ፥ “በረኸት እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሌኹም ይኹን፤ ብስም እግዚኣብሄር ንባርኸኩም ኣለና” ኣይብሉን።