Psalms 129:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ንጽዮን ዚጸልኡ ዅሎም ይሓፍሩ እሞ ንድሕሪት ይምለሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አቤቱ፥ ስለ ስምህ ተስፋ አደ​ረ​ግ​ሁህ፤ ነፍሴ በሕ​ግህ ታገ​ሠች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ፥ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ፥ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽዮነ እጽያ ኡባይ፥ ዬላቲደ ጉየ ስሞ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'iyoone is's'iyaa ubbay, yeellatiide guyye simmo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xiyoone ixxiza ubbay yeellatidi guye simmo!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺዮኔ ኢጺዛ ኡባይ ዬላቲዲ ጉዬ ሲሞ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅዮነ እፅያ ኡባይ ዬላትድ ጉየ ስሞ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xiyoone ixiya ubbay yeellatidi guye simmo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ፣ ዐፍረው ወደ ኋላቸው ይመለሱ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጽዮንን የሚጠላ ሁሉ ይሸነፍ! ወደ ኋላውም ይመለስ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም ንፅዮን ዝፀልኡ ይሕፈሩ፤ ንድሕሪትውን ይመለሱ።
Amharic Tigrinya 2011 ንጽዮን ዚጸልኡ ዂላቶም ይሕፈሩ፡ ንድሕሪትውን ይመለሱ።