Psalms 127:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ፡ ውሉድ ርስቲ እግዚኣብሄር እዮም፡ ፍረ ማህጸን ኣደ ድማ ዓስቡ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሚስ​ትህ በቤ​ትህ እል​ፍኝ ውስጥ እን​ደ​ሚ​ያ​ፈራ ወይን ትሆ​ና​ለች፤ ልጆ​ች​ህም በማ​ዕ​ድህ ዙሪያ እንደ አዲስ የወ​ይራ ተክል ይሆ​ናሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ፥ ልጆች የጌታ ስጦታ ናቸው፥ የማሕጸንም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናናይ መና ጎዳፐ እመትያ እሞታ፤ የሎቱ ቱሙዋፐ ዎይቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Naanay Med'inaa Godaappe imettiyaa imotaa; yelotuu tumuwaappe woytuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nayti GODAAPPE imettiza imotata; naytikka tumappe iza woyto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናይቲ ጎዳፔ ኢሜቲዛ ኢሞታታ፤ ናይቲካ ቱማፔ ኢዛ ዎይቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናይት ጎዳ እሞታ፤ የሎት ቱማ ዎይቶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nayti Godaa imota; yeloti tuma woyto.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነሆ፤ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፤ የማሕፀንም ፍሬ ከቸርነቱ የሚገኝ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ልጆች ከእግዚአብሔር የሚገኙ ስጦታዎች ናቸው፤ እውነተኛም በረከት ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ፥ ውሉድ፥ ውህብቶ እግዚኣብሄር እዮም፤ ፍረ ማህፀንውን፥ ናቱ ዋጋ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ፡ ውሉድ ውህበት እግዚኣብሄር እዮም፡ ፍረ ኸርሲ ኸኣ ዓስቢ እዩ።