Psalms 12:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ቃላት እግዚኣብሄር ንጹህ ቃላት እዩ፡ ከምቲ ኣብ እቶን ምድሪ እተፈተነ ብሩር፡ ሾብዓተ ሳዕ እተነጽሐ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ፤ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በምድር ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ ብር። የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለ ምስኪኖች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት ጌታ፦ አሁን እነሣለሁ ይላል፥ የተጠሙትንም ደኅንነት አመጣላቸዋለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳ ቃላቱ ዋላክ ባይና ጌሻቱዋ፤ ጮጭያ ታማን ላፑን ገደ ትገቴዳ ብራዳን ጌዬዳዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossaa k'aalatuu walakki bayinna geeshshatuwaa; c'ooc'iyaa taman laappun gede tigetteedda biraadan geeyyeeddawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA qaalay izan walakay baynda muuruta; cooce taman laappunto paacetti geeyida bira mala. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ቃላይ ኢዛን ዋላካይ ባይንዳ ሙሩታ፤ ጮጬ ታማን ላፑንቶ ፓጬቲ ጌዪዳ ቢራ ማላ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ቃላይ ጌሽ፤ ታማን ላፑን ቶሆ ሴርዳ ብራዳ ጌሽ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa qaalay geeshshi; taman laapun toho seerida birada geeshshi. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእግዚአብሔር ቃል የጠራ ቃል ነው፤ ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ፣ በምድር ላይ በከውር እንደ ተፈተነ ብር ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእግዚአብሔር የተስፋ ቃሎች የታመኑ ናቸው፤ በእሳት ምድጃ ሰባት ጊዜ እንደ ነጠረ ብር የጠሩ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ቃል እግዚኣብሄር ንፁህ ቃል እዩ፤ ከምቲ ኣብ ምድሪ ዝተፈተነ ሸውዓተ ሻዕ ዝተፃረየ ብሩር እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ቃላት እግዚኣብሄር ጽሩይ ቃላት እዩ፣ ብመምከኽ መርየት ዝጸረየ፣ ሾብዓተ ሳዕ እተዀልዔ ብሩር እዩ። |