Psalms 12:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነፍሲ ወከፍ ምስ ብጻዩ፡ ከንቱ ይዛረቡ። ብዘላግጹ ከንፈርን ብድርብ ልብን ይዛረቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እስከ መቼ በነ​ፍሴ ኀዘ​ንን አኖ​ራ​ለሁ? እስከ መቼ ልቤ ሁል​ጊዜ ትጨ​ነ​ቅ​ብ​ኛ​ለች? እስከ መቼ ጠላ​ቶች በላዬ ይታ​በ​ያሉ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ፤ በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቆአልና፥ ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡባ ዎደካ እቱ እቶ ዎርዱዋ ሃሳዪኖ፤ እቱ እቱዋ ሸሌሽያ እንጻርሳን ባለዋን ሃሳዪኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ubbaa wodekka ittuu ittoo wordduwaa haasayiino; ittuu ittuwaa sheleeshshiyaa ins's'arssan baletsuwaan haasayiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Issoy issaas wordo haasayees; issoy issaa doonan cimmeettes;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሶይ ኢሳስ ዎርዶ ሃሳዬስ፤ ኢሶይ ኢሳ ዶናን ጪሜቴስ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡባይ ዎርዶ ሃሳዮሶና፤ እሶይ እሱዋ ጭምያ እንፃርሳን ናምኡ ዎዛናን ኦደቶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ubbay wordo haasayoosona; issoy issuwa cimmiya inxarsan nam7u wozanan odetoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርስ በርሳቸው ውሸት ይነጋገራሉ፤ በሽንገላ ከንፈርና በሁለት ልብ ይናገራሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንዱ ለአንዱ ውሸትን ይናገራል፤ በሚያቈላምጥ አንደበት የሚናገሩትም በሁለት ልብ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስንሳቶም ከንቱ ነገር ይናገሩ፤ ብጠባሪ ኸንፈርን ብኽልተ ልብን ይዛረቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ነፍሲ ወከፎም ምስ ብጻዩ ሓሶት ይዛረብ፣ ብዜቃባጥር ከንፈርን ብኽልተ ልብን ይዛረቡ፣