Psalms 118:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ቤት ኣሮን ምሕረቱ ንዘለኣለም ከም ዝነብር ይዛረቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዐመ​ፃን የሚ​ያ​ደ​ርጉ ግን በመ​ን​ገዱ አይ​ሄ​ዱም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ቸር እንደሆነ፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም እንደሆነ የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሮና ጎልያ አሳይ፥ “አገና አ ሲቁ መናዋ” ያጎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aaroona golliyaa asay, «Aggena Aa siik'uu med'inaawaa» yaago.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Aaroone zereththati, «Iza siiqoy mernaassa» getto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሮኔ ዜሬቲ፥ «ኢዛ ሲቆይ ሜርናሳ» ጌቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሮና ኬ አሳይ፥ “እያ ሲቆይ መርናሳ” ያጎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Aarona keetha asay, “Iya siiqoy merinaasa” yaago.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የአሮን ቤት፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእግዚአብሔር ካህናት የሆኑት የአሮን ልጆች ሁሉ “የእግዚአብሔር ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው” ይበሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕያዋይ ከም ዝኾነ፥ ምሕረቱ ንዘለኣለም ከም ዝኾነ፥ ቤት ኣሮን ሕዚ ይንገሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ምሕረቱ ንዘለኣለም ከም ዚነብር፡ ቤት ኣሮን ይበል።