Psalms 114:8 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ከውሒ ናብ ደው ዝበለ ማይ፡ ነቲ እምኒ ናብ ዓይኒ ማይ ቀየሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነፍ​ሴን ከሞት፥ ዓይ​ኔ​ንም ከእ​ንባ፥ እግ​ሬ​ንም ከድጥ አድ​ኖ​አ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ድንጋዩን ወደ ውኃ መቆሚያ፥ ጭንጫውንም ወደ ውኃ ምንጭ ከለወጠ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዐለቱን ወደ ውኃ መቆሚያ፥ ድንጋዩንም ወደ ውኃ ምንጭ ይለውጣል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ሹቻ ዜሬቶ ሃ ከሴዳዋ፤ ዛላ፥ ሃ ፑልቱዋ ኦዳዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I Shuchchaa zeereeto haatsaa kesseeddawaa; zaallaa, haatsaa pulttuwaa ootseeddawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi zaalla eele haath kessides; wolqqama zaalla pultto haath kessides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ዛላ ኤሌ ሃ ኬሲዴስ፤ ዎልቃማ ዛላ ፑልቶ ሃ ኬሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ዛላ ኤለ ሃ ከሴስ፤ ምኖ ዛላ ሃ ፑልቶ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I zaalla eele haathi kessees; mino zaalla haatha pulto oothees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱ ዐለቱን ወደ ኵሬ፣ ቋጥኙንም ወደ ውሃ ምንጭ ለወጠ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱ አለቱን ወደ ኩሬ ውሃ፥ ጭንጫውንም ሸንተረር ወደ ወራጅ ምንጭ ይለውጣል።