Psalms 113:6 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ሰማይን ኣብ ምድርን ዘሎ ንምርኣይ ርእሱ ዘትሕት!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ን​ተም ተራ​ሮች፥ እንደ ኮር​ማ​ዎች፥ ኮረ​ብ​ቶ​ችስ፥ እንደ በጎች ጠቦ​ቶች ለምን ዘለ​ላ​ችሁ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሰማይና በምድር የተዋረዱትን የሚያይ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሰማይና በምድር ያሉትን ለማየት ዝቅ የሚል፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ሳሎቱዋነ ሳኣ ጼላናዉ ዱገ ሆኬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I salotuwaanne sa'aa s'eellanaw duge hokkee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi salotaninne sa7an dizayta duge xeellees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ሳሎታኒኔ ሳኣን ዲዛይታ ዱጌ ጼሌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ሳሎታነ ሳኣ በአናዉ ዱገ ሆኬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I salotanne sa7aa be7anaw duge hokees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሰማይና በምድር ያሉትንስ ለማየት፣ ራሱን ወደ ታች ዝቅ የሚያደርግ ማን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን ሰማይንና ምድርን ወደ ታች ይመለከታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ሰማይን ኣብ ምድርን ንዝተዋረዱ ዝርኢ፥