Psalms 112:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕያዋይ ሰብ ሞገስ ይገብርን የለቅሕን፤ ጉዳያቱ ብምሕሳብ ከካይዶ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እንደ አም​ላ​ካ​ችን እንደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ማን ነው? በል​ዕ​ልና የሚ​ኖር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቸር ሰው ይራራል ያበድራልም፥ በፍርድም ነገሩን ይፈጽማል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ቸር ሰው ይራራል ያበድራልም፥ ነገሩንም በቀና መንገድ ይፈጽማል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኬካተን ጮ ታልእያ ኡራዉ፥ ባረ ኦሱዋ ሱረተን ኦያ ኡራዉ፥ ኬካባይ ያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Keekatetsan c'oo tal"iyaa uraw, bare oosuwaa suuretetsan ootsiyaa uraw, keekabay yaana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kiyateththan coo tal7iza asas, ba ooso suureteththan ooththiza asas de7oy injjetana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኪያቴን ጮ ታልኢዛ ኣሳስ፥ ባ ኦሶ ሱሬቴን ኦዛ ኣሳስ ዴኦይ ኢንጄታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኬሀተን ጮ ታልእያ ኡራስ፥ ባ ኦሱዋ ሱረተን ኦያ ኡራስ ኬሀባይ ያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Keehatethan coo tal7iya uraas, ba oosuwa suuretethan oothiya uraas keehabay yaana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለጋስና ያለ ማንገራገር የሚያበድር፣ ሥራውንም በትክክል የሚያከናውን ሰው መልካም ይሆንለታል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሥራውን በቅንነት የሚመራ፥ ለጋሥ የሆነና ሳይሰስት የሚያበድር ኑሮው የተሳካለት ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕያዋይ ሰብ ይርህርህን የለቅሕን፤ ንነገሩ ብፍትሒ ይፍፅሞ።
Amharic Tigrinya 2011 ዚርሕርሕን ዜለቅሕን ሰብ ብጹእ እዩ። ንሱ ንነገሩ ብፍርዲ ይፍጽሞ።