Psalms 111:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ግብርታት እግዚኣብሄር ዓብዪ እዩ፣ ብእኡ ዚሕጐሱ ዅሎም ዚድለዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዘሩ በም​ድር ላይ ኀያል ይሆ​ናል፤ የጻ​ድ​ቃን ትው​ል​ዶች ይባ​ረ​ካሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔር ሥራ ታላቅ ናት፥ ደስ በሚሰኙባት ሁሉ ዘንድ የተፈለገች ናት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታ ሥራዎች ታላላቅ ናቸው፥ ደስ በሚሰኙባቸው ሁሉ ይፈለጋሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ ኦሶቱ አይ ኬሻ ግቴ! ኡንቱንቱን ናሸትያዋንቱ ኡባይ ኡንቱንታ ቆፓናዉ በሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaa oosotuu ay keeshshaa gitee! Unttunttun nashettiyaawanttu ubbay unttuntta k'oppanaw bessee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA oosoti ay keena gitaa! Isttan ufayettizayti ubbay istti yuushshi qoppanaas bessees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኦሶቲ ኣይ ኬና ጊታ! ኢስታን ኡፋዬቲዛይቲ ኡባይ ኢስቲ ዩሺ ቆፓናስ ቤሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ ኦሶት አይ መላ ግተ! ኤንታን ኡፋይትያ ኡባይ ኤንታ ቆፔስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa oosoti ay mela gite! Entan ufaytiya ubbay enta qopees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእግዚአብሔር ሥራ ታላቅ ናት፤ ደስ የሚሰኙባትም ሁሉ ያውጠነጥኗታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ብዙ አስደናቂ ነገሮችን አድርጎአል፤ በእርሱ አስደናቂ ሥራዎች የሚደሰት ሁሉ ያስባቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግብሪ እግዚኣብሄር ዓብዪ እዩ፤ ብዅሎም እቶም ዝሕጐሱላ ተደላዪት እያ።
Amharic Tigrinya 2011 ግብሪ እግዚኣብሄር ዓብዪ እዩ፡ እቶም ብእኡ ዚሕጐሱ ዂሎም ይምርምርዎ እዮም።