Psalms 11:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ፡ እኩያት ቀስቲኦም ይስሕቡ፡ ፍላጻኦም ኣብ ገመድ የዳልዉ፡ ንቕኑዓት ልቢ ብሕቡእ ክወቕዑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እርስ በር​ሳ​ቸው ከንቱ ነገ​ርን ይና​ገ​ራሉ፤ በሽ​ን​ገላ ከን​ፈር ሁለት ልብ ሆነው ይና​ገ​ራሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኃጢአተኞች እነሆ ቀስታቸውን ገትረዋልና፥ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥ ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ ክፉዎች ቀስታቸውን ገትረዋልና፥ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥ ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄኮ ናጋራንቻቱ፥ ዎዛና ጌሻቱዋ ማን ጫዳናዉ፥ ባረንቱ ዎንዳፍያ ባቀ ቦላን ፖ ቶሊኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hekko nagaranchchatuu, wozanaa geeshshatuwaa d'uman c'addanaw, barenttu wonddaafiyaa bak'etsaa bollan pootsaa toliino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nagaranchchati wozina geeshshata dhuman caddanaas bantta wondafe dafi oykkida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናጋራንቻቲ ዎዚና ጌሻታ ማን ጫዳናስ ባንታ ዎንዳፌ ዳፊ ኦይኪዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናጋራንቾት ፅሎታ ማን ጫዳናዉ፥ ባንታ ዶንግያ ዋፅድ ኡትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nagaranchoti xillota dhuman caddanaw, banta dongiya waaxidi uttidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም ለምን እንዲህ ትሉኛላችሁ? “ክፉዎች፣ እነሆ፤ ቀስታቸውን ገትረዋል፤ የቅኑን ሰው ልብ በጨለማ ለመንደፍ፣ ፍላጻቸውን በአውታሩ ላይ ደግነዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኃጢአተኞች በጨለማ አድብተው ልበቅኖችን ለመግደል ቀስታቸውን ገትረዋል፤ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንቕኑዓት ልቢ ብስውር ምእንቲ ኽወግእዎም፥ እንሆ ኽፉኣት ሰባት ቀስቶም ገቲሮም፥ ንፍላፃኦምውን ኣብ መንትግ ኣዳልዮም ኣለዉ።
Amharic Tigrinya 2011 ንቕኑዓት ልቢ ብጸልማት ምእንቲ ኺውርውሩሎም፣ እንሆ፣ ረሲኣን ቀስቶም ይግትሩ፣ ንፍላጻኦም ኣብ መንትግ የዝግብዎ።