Psalms 108:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣምላኽ ብቕድስናኡ ተዛረበ። ክሕጐስ እየ፣ ንሸኬም ክመቕሎ፣ ንጐልጐል ሱኮት ድማ ክዕቅኖ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሚከራከርም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም በደል ትሁንበት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር በቅድስናው ተናገረ። ደስ ይለኛል፥ ሴኬምንም እካፈላለሁ፥ የሱኮትንም ሸለቆ እሰፍራለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወዳጆችህ ይድኑ ዘንድ፥ በቀኝህ አድን አድምጠኝም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ ባረ ጌሻ ሳኣን ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ታን ጾናደ ሰኬማ ቢታ ሻካና፤ ቃይ ሱኮታ ዛንጋራ ግሻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay bare geeshsha sa'aan hawaadan yaageedda; «Taani s'oonaade Sekeema biittaa shaakkana; k'ay Sukkoota zanggaaraa gishana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi ba geeshshasohon dishe, «Tani xoonada Seekeeme biitta shaakkana; qasse Sukoote Zullaa gishana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሲ ባ ጌሻሶሆን ዲሼ፥ «ታኒ ጾናዳ ሴኬሜ ቢታ ሻካና፤ ቃሴ ሱኮቴ ዙላ ጊሻና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳይ ባ ጌሻ በሳን ሀይሳዳ ያግስ፤ “ታ ፆናዳ ሴከማ ሻካና፤ ሱኮታ ዛንጋራ ግሻና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay ba geeshsha bessan haysada yaagis; “Ta xoonada Seekema shaakana; Sukota zangaara gishana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ከመቅደሱ እንዲህ አለ፤ ደስ እያለኝ ሴኬምን እሸነሽናለሁ፤ “የሱኮትንም ሸለቆ እለካለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር በመቅደሱ ሆኖ እንዲህ አለ፦ “ድል አድርጌ ሴኬምን እሸነሽናለሁ፤ የሱኮትንም ሸለቆ ለሕዝቤ አከፋፍላለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ብቕድስናኡ ተናገረ፦ “ኣነውን ደስ ይብለኒ፤ ንሴኬምውን ክማቐል እየ፤ ንለሰ ሱኮትውን ክልክዕ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣምላኽ ኣብ መቕደስ ተዛረበ፡ እልል ክብል እየ፡ ንሰኬም ክመቅል፡ ንለሰ ሱኮት ክልክዕ እየ። |