Psalms 108:21 — Compare Translations

1 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አንተ ግን አቤቱ፥ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕ​ረ​ት​ህን በእኔ ላይ አድ​ርግ፤ ምሕ​ረ​ትህ መል​ካም ናትና አድ​ነኝ።