Psalms 107:43 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጥበበኛን ነዚ ነገር እዚ ኺሕሉ ዚደሊን ዘበለ፡ ሕያውነት እግዚኣብሄር እውን ኪርዳእ እዩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጥበበኛ የሆነና ይህን የሚጠብቅ ማን ነው? እርሱ የእግዚአብሔርን ምሕረት ያስተውላል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጠቢብ ማነው? ይህንን ይፈጽም፥ እርሱ የጌታንም ጽኑ ፍቅር ይገነዘባል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዳ ኤራንቻ ግድያዌ ሀ የዉዋ ቆፖ፤ መና ጎዳ አገና ሲቁዋ አኬኮ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aad'd'eeda Eranchcha gidiyaawe ha yewuwaa k'oppo; Med'inaa Godaa aggena siik'uwaa akeeko.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Era asi ha yo7oza ba wozinan woththo; izikka GODAA maaroteth akeeko.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤራ ኣሲ ሃ ዮኦዛ ባ ዎዚናን ዎ፤ ኢዚካ ጎዳ ማሮቴ ኣኬኮ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጭንጫት ሀይሳ ኡባ አኬኮ፤ ጎዳ ሲቁዋ ቆፖ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Cincati haysa ubbaa akeeko; Godaa siiquwa qopo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲህ ማንም ብልኅ ቢሆን፣ ይህን ነገር ልብ ይበል፤ እርሱም የእግዚአብሔርን ምሕረት ያስተውላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጥበበኞች የሆኑ ሁሉ ይህን ያስተውሉ፤ ዘለዓለማዊውን የእግዚአብሔርን የፍቅር ሥራ ይገንዘቡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነዙይ ዝሕልዎ ለባም መን እዩ? እግዚኣብሄር መሓሪ ኸም ዝኾነ ኸስተውዕል እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ለባም ዘበለ ነዚ ኼስተብህሎ እዩ፡ ንጸጋ እግዚኣብሄር ከኣ ኬስተውዕሎ እዩ።