Psalms 107:33 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንርባታት ምድረበዳ ይገብሮ፡ ኣብ ደረቕ መሬት ድማ ፈልፋሊ ማይ ይገብሮ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወንዞችን ምድረ በዳ፥ የውኃውንም ምንጮች ደረቅ አደረጋቸው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወንዞችን ምድረ በዳ፥ የውኃውንም ምንጮች ደረቅ መሬት አደረገው፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ሻፋቱዋ መልሴዳ፤ ፑልቶቱካ ጎገናዳን ተኤዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay shaafatuwaa melisseedda; pulttotuukka goggennaadan te"eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shaafata mulera melissides; pulttoti pulttontta mala teqqides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሻፋታ ሙሌራ ሜሊሲዴስ፤ ፑልቶቲ ፑልቶንታ ማላ ቴቂዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሻፋታ መልስስ፤ ፑልቶት ጎጎናዳ ተቅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday shaafata melisis; pultoti goggonnaada teqis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወንዞችን ወደ ምድረ በዳ፣ የውሃ ምንጮችንም ወደ ደረቅ ምድር ለወጠ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ወንዞች ፈጽመው እንዲደርቁ፥ ምንጮችም እንዳይፈስሱ አደረገ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣፍላግ ምድረ በዳ፥ ንዓይኒ ማያት ከዓ ደረቕ ገበሮም።
Amharic Tigrinya 2011 ንወሓዝቲ ናብ በረኻ፡ ንዓይኒ ማያት ናብ ንቑጽ ምድሪ፡ ንፍርያም ምድሪ፡ ብሰሪ ኽፍኣት እቶም ዝነበርዋ፡ ናብ ጐልጐል ጨው ለወጦ።