Psalms 107:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣብ ጸልማትን ኣብ ጽላሎት ሞትን ተቐሚጦም ብሕሰምን ብሓጺንን ተኣሲሮም ዘለዉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ጽኑ ከተማ ማን ይወ​ስ​ደ​ኛል? ማንስ እስከ ኤዶ​ም​ያስ ይመ​ራ​ኛል?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በጨለማ በሞትም ጥላ የተቀመጡ፥ በችግር በብረትም የታሰሩ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በጨለማ በሞትም ጥላ የተቀመጡ፥ በችግር በብረትም የታሰሩ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱፐ እቱ እቱ ጵ ጎ ማ ግዶን ኡቴድኖ፤ ኡንቱንቱ ብራታ ሳንሳላታን ዋየቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttuppe ittuu ittuu d'ip'p'i go d'umaa giddon utteeddino; Unttunttu birataa sanssalatan waayetteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttafe issoti issoti birata sansalatan qashettidi waayettizayta; sakkanna dhuma giddonkka uttidayta;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታፌ ኢሶቲ ኢሶቲ ቢራታ ሳንሳላታን ቃሼቲዲ ዋዬቲዛይታ፤ ሳካና ማ ጊዶንካ ኡቲዳይታ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እሶት እሶት ሳካና ማን ኡትዶሶና፤ ብራታ ሳንላታን ዋይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Issoti issoti sakana dhuman uttidosona; birata santhalaatan waayidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንዳንዶቹ በብረት ሰንሰለት ታስረው የተጨነቁ፣ በጨለማ፣ በጥልማሞት ውስጥ የተቀመጡ ነበሩ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእነርሱም መካከል አንዳንዶቹ ጥቅጥቅ ባለ ጨለማ ውስጥ በሰንሰለትም ታስረው ይኖሩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ገሊኣቶም ብሰንሰለት ተኣሲሮም ዝተጨነቑ፥ ኣብ ውሽጢ ፀልማትን ፅላሎት ሞትን ዝነብሩ ነበሩ፤
Amharic Tigrinya 2011 ብመከራን ሓጺንን ተኣሲሮም፡ ኣብ ጸልማትን ኣብ ድነ ሞትን ነበሩ።