Psalms 105:5 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ እቲ ዝገበሮ ተኣምራቱ እሞ ሕሰብ። ተኣምራቱን ፍርዲ ኣፉን፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የመ​ረ​ጥ​ሃ​ቸ​ውን በጎ​ነት እናይ ዘንድ፥ በሕ​ዝ​ብ​ህም ደስታ ደስ ይለን ዘንድ፥ ከር​ስ​ት​ህም ጋር እን​ከ​ብር ዘንድ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ባሪያዎቹ የአብርሃም ዘር፥ ለእርሱም የተመረጣችሁ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ የሠራትን ድንቅ አስቡ፥ ተአምራቱን የአፉንም ፍርድ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አገልጋዮቹ የአብርሃም ዘር፥ ለእርሱም የተመረጣችሁ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ኦዳ ማላልስያባ፥ አ ማላታነ እ ፕርዴዳ ፕርዳ ሀሳይተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I ootseedda malalissiyaabaa, Aa malaataanne I pirddeedda pirddaa hassayite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intteno iza aylle Abrahaame zereththatoo! Doorettida Yaaqoobe naytoo! Izi ooththida malalisiza oosota, iza malaatanne izi pirdida pirda akeekite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴኖ ኢዛ ኣይሌ ኣብራሃሜ ዜሬቶ! ዶሬቲዳ ያቆቤ ናይቶ! ኢዚ ኦዳ ማላሊሲዛ ኦሶታ፥ ኢዛ ማላታኔ ኢዚ ፒርዲዳ ፒርዳ ኣኬኪቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተኖ፥ እያ አይልያ አብራሃመ ዛረቶ፥ ዶረትዳ ያይቆባ ናይቶ፥ እ ኦዳ ማላልስያባታ፥ እያ ማላታነ ሱረ ፕርዳ ሀሳይተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinteno, iya aylliya Abrahaame zareto, dooretida Yayqooba nayto, I oothida malaalsiyabata, iya malaatanne suure pirdaa hassayite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያደረጋቸውን ድንቅ ሥራዎች፣ ታምራቱንና ከአፉ የወጣውን ፍርድ አስቡ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አገልጋዮች የሆናችሁ የእስራኤል ልጆች ሆይ! የእግዚአብሔር ምርጥ የሆናችሁ የያዕቆብ ልጆች ሆይ! እግዚአብሔር ያደረጋቸውን ድንቅ ነገሮች፥ የሰጠውን ፍርድና ያደረጋቸውን ተአምራት አስታውሱ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቱም ዘርኢ እቲ ባርያ እግዚኣብሄር ዝኾነ ኣብርሃም፥ ኣቱም ሕሩያቱ ውሉድ ያእቆብ፥ ዝገበሮ መስተንክር ግብርታቱን ተኣምራቱን፥ ካብ ኣፉ ዝወፀ ፍርዱን ዘክሩ።