Psalms 105:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንህዝቡ ኪጸልእዎ፡ ምስ ገላዉኡ ድማ ተንኮል ኪገብሩ ልቦም ለወጦም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በድ​ን​ኳ​ኖ​ቻ​ቸ​ውም ውስጥ አን​ጐ​ራ​ጐሩ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ቃል አል​ሰ​ሙም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሕዝቡን ይጠሉ ዘንድ በባሪያዎቹም ላይ ይተነኰሉ ዘንድ ልባቸውን ለወጠ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሕዝቡን ይጠሉ ዘንድ በአገልጋዮቹም ላይ ተንኰል ይፈጽሙ ዘንድ ልባቸውን ለወጠ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ግብጼ አሳይ ባረ አሳ እጻናዳንነ ባረ ቆማቱዋ ጭማናዳን ኦዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I Gibs'e Asay bare asaa is's'anaadaaninne bare k'oomatuwaa c'immanaadan ootseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi Gibxe asay ba asaa ixxana malanne ba aylleta bolla dendana mala ooththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ጊብጼ ኣሳይ ባ ኣሳ ኢጻና ማላኔ ባ ኣይሌታ ቦላ ዴንዳና ማላ ኦዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባ አሳ እፃና መላ ግብፀ አሳ ዎዛና ላምስ፤ ባ አይለታ ጭማና መላ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ba asaa ixana mela Gibxe asaa wozanaa laammis; ba aylleta cimmana mela oothis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሕዝቡን እንዲጠሉ፣ በባሪያዎቹም ላይ እንዲያሤሩ ልባቸውን ለወጠ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ግን ወገኖቹን እንዲጠሉና፥ በአገልጋዮቹም ላይ በተንኰል እንዲነሡ ግብጻውያንን አስጨከነ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንህዝቡ ኽፀልእዎም፥ ንባሮቱ ኽተናዀልዎም ልቦም ለወጠ።
Amharic Tigrinya 2011 ንህዝቡ ኺጸልእዎ፡ ንባሮቱ ኺታናዀልዎምሲ፡ ልቦም ለወጦ።