Psalms 105:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብቝጽሪ ሒደት ሰብኡት ምስ ነበሩ። እወ ኣዝዮም ውሑዳት፡ ኣብኡ ድማ ጓኖት እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያንጊዜም በቃሉ አመኑ፥ በምስጋናውም አመሰገኑት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህም የሆነው እነርሱ በቍጥር ጥቂቶች ሰዎች፥ እጅግ ጥቂቶችና ስደተኞች ሲሆኑ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህም የሆነው እነርሱ በቍጥር አነስተኛና፥ ለሀገሩም እንግዶች በነበሩበት ጊዜ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳ አሳቱ ፓይዱዋን ጺ ጉነ ካናነ ቢታን በተ ግዲደ ደእያ ዎደ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossaa asatuu payduwaan s'ii guutsanne Kanaane biittan bete gidiide de'iyaa wode, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti qoodan qii guuththatanne Kanaane biittan bete gididi diza wode, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ቆዳን ቂ ጉታኔ ካናኔ ቢታን ቤቴ ጊዲዲ ዲዛ ዎዴ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳ አሳት ታይቦን ጉነ ካናነ ቢታን በተ አስ ግድድ ደእያ ዎደ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossa asati taybon guuthanne Kanaane biittan bete asi gididi de7iya wode, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በቍጥር አነስተኞች ሆነው ሳሉ፣ እጅግ ጥቂትና ባይተዋሮች ሳሉ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህም የሆነው እነርሱ በቊጥር አነስተኞች ለሀገሩም እንግዶች ሆነው ሳለ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዙይ ዝኾነ ንሳቶም ስደተኛታት፥ ብቝፅሪውን ውሑዳት ሰባት፥ እንተለዉ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብቚጽሪ ሒደት፡ ኣዝዮም ሒደት፡ ኣብኣውን ስደተኛታት ከለዉ፡ |