Psalms 104:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵላቶም ይጽበዩኻ ኣለዉ። ኣብ ትኽክለኛ ግዜ መግቢ ክትህቦም ከም እትኽእል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የተ​አ​ም​ራ​ቱን ቃል በላ​ያ​ቸው ድን​ቁ​ንም በካም ምድር አደ​ረገ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ምግባቸውን በየጊዜው ትሰጣቸው ዘንድ እነዚህ ሁሉ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ምግባቸውን በየጊዜው ትሰጣቸው ዘንድ እነዚህ ሁሉ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን ኡንቱንታ ኮሽያ ዎድያን ኡንቱንቶ ቁማ እማና ማላ፥ ኡንቱንቱ ኡባይ ኔና ጼሊኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni unttuntta koshshiyaa wodiyaan unttunttoo k'umaa immana mala, unttunttu ubbay neena s'eelliino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Koshshiza wode ne isttas mizaaz immana mala istti ubbay neekko xeelleettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኮሺዛ ዎዴ ኔ ኢስታስ ሚዛዝ ኢማና ማላ ኢስቲ ኡባይ ኔኮ ጼሌቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነ ኤንታዉ ኮሽያ ዎድያን ምያባ እማና መላ፥ ኤንቲ ኡባይ ነና ፄሎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ne entaw koshshiya wodiyan miyaba immana mela, enti ubbay nena xeelloosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምግባቸውን በወቅቱ ትሰጣቸው ዘንድ፣ እነዚህ ሁሉ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ ሁሉ ምግባቸውን በየጊዜው እንድትሰጣቸው ተስፋ የሚያደርጉት አንተን ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ኵሎም ምግቦም በብጊዜኡ ኽትህቦም፥ ንኣኻ ብተስፋ ይፅበዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም ኲሎም ምግቦም በብጊዜኡ ኽትህቦምሲ፡ ንኣኻ ይጽበዩ ኣለዉ።