Psalms 104:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዅሎም እንስሳታት መሮር የስተዩ፣ ኣእዱግ በረኻ ጽምኦም የጥፍኡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ለዘ​ለ​ዓ​ለም የሚ​ኖር ኪዳ​ኑን፤ እን​ዲ​ህም አለው፥ “ለአ​ንተ የከ​ነ​ዓ​ንን ምድር፥ የር​ስ​ታ​ችሁ ገመድ ትሆ​ና​ችሁ ዘንድ እሰ​ጣ​ለሁ፤”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዱር አራዊትን ሁሉ ያጠጣሉ፥ የበረሃ አህያዎችም ጥማታቸውን ይረካሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዱር አራዊትን ሁሉ ያጠጣሉ፥ የበረሃ አህያዎችም ጥማቸውን ያረካሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጎግያዋፐ ባዙዋ ዶአቱ ኡባይ ኡሺኖ፤ ደንባ ሃረቱ ባረንቱ ሳሙዋ አፐ አሊኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Goggiyaawaappe bazzuwaa do'atuu ubbay ushiino; denbbaa haretuu barenttu saamuwaa aappe aliino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Bazzo do7ati ubbay izappe uyeettes; harididatikka saamos izappe uyi aleettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባዞ ዶኣቲ ኡባይ ኢዛፔ ኡዬቴስ፤ ሃሪዲዳቲካ ሳሞስ ኢዛፔ ኡዪ ኣሌቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባዞ ዶአት ኡባይ እያፐ ኡዮሶና፤ ባዞ ሀረት እያፐ ሳሞ አሎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bazzo do7ati ubbay iyape uyoosona; bazzo hareti iyape saamo aloosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዱር እንስሳትም ከዚያ ይጠጣሉ፤ የሜዳ አህዮችም ጥማቸውን ይቈርጣሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ዐይነት የዱር አውሬዎች የሚጠጡት ውሃ ያገኛሉ፤ የሜዳ አህዮችም ጠጥተው ጥማቸውን ያረካሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዅሉ እንስሳ በረኻ ድማ የስትዩ፤ ኣእዱግ በረኻውን ፅምኣቶም የርውዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንዂሉ እንስሳ መሮር የስትያኦ፡ ኣእዱግ በረኻ ይረውዩለን።