Psalms 103:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንዅሎም ውጹዓት ፍትሕን ፍትሕን ይገብረሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጥል​ቁም እንደ ልብስ ክዳኗ ነው፥ በተ​ራ​ሮ​ችም ላይ ውኆች ይቆ​ማሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው፤ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ጽድቅን ይፈጽማል፥ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ናቀቴዳዋንቶ ጽሎባ ኦነ ሱርያን ፕርዴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday naak'etteeddawanttoo s'illobaa ootseenne suuriyaan pirddee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY naaqettidaytas xillo ooththeessinne suure pirda pirdees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ናቄቲዳይታስ ጺሎ ኦሲኔ ሱሬ ፒርዳ ፒርዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ቆሄትዳይሳታስ ፅሎተንነ ሱረን ፕርዴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday qohetidaysatas xillotethaninne suuren pirdees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ለተጨቈኑ ሁሉ፣ ቅን ፍርድንና ፍትሕን ይሰጣቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በሚሠራው ሁሉ ጻድቅ ነው፤ ለተጨቈኑት ፍትሕን ይሰጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ይቕረታ ዝገብር እዩ፤ ነቶም ዝተበደሉ ይፈርደሎም።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄርስ ንዂሎም ጥቑዓት ጽድቅን ፍትሕን ይገብር እዩ።