Psalms 102:22 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ህዝብታትን መንግስታትን ንእግዚኣብሄር ኬገልግልዎ ምስ ተኣከቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፍጥ​ረ​ቶቹ ሁሉ በግ​ዛቱ ስፍራ ሁሉ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል። ነፍሴ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታመ​ሰ​ግ​ነ​ዋ​ለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሕዛብ በአንድነት በተሰበሰቡ ጊዜ መንግሥታትም ለእግዚአብሔር ይገዙ ዘንድ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታን ስም በጽዮን ምስጋናውንም በኢየሩሳሌም ይናገሩ ዘንድ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሳይነ ካዉተይ እትፐ ሺቂደ፥ መና ጎዳዉ ሄ ዎደ ጎይናና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Asaynne kawutetsay ittippe shiik'iide, Med'inaa Godaw he wode goyinnana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Deretinne kawoti issife shiiqidi GODAAS he wode goynnana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዴሬቲኔ ካዎቲ ኢሲፌ ሺቂዲ ጎዳስ ሄ ዎዴ ጎይናና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ደረይነ ካዎተይ ሺቅድ፥ ጎዳስ ሄ ዎደ ጎይናና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dereynne kawotethay shiiqidi, Godaas he wode goyinnana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህም፣ ሕዝቦችና መንግሥታት፣ እግዚአብሔርን ለማምለክ በአንድነት ሲሰበሰቡ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም የሚሆነው ሕዝቦችና መንግሥታት በአንድነት ተሰብስበው ለእግዚአብሔር በሚሰግዱበት ጊዜ ነው።