Psalms 102:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ንቐጻሊ ወለዶ ኪጽሓፍ እዩ፡ እቲ ዚፍጠር ህዝቢ ድማ ንእግዚኣብሄር ኬመስግኖ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሕጉን በሚ​ጠ​ብቁ፥ ትእ​ዛ​ዙ​ንም ያደ​ርጉ ዘንድ በሚ​ያ​ስቡ ላይ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህ ለሚመጣ ትውልድ ይጻፍ፥ የሚፈጠርም ሕዝብ ለእግዚአብሔር እልል ይላል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ችግረኞች ጸሎት ተመለከተ፥ ልመናቸውንም አልናቀም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ብሮ የለታና አሳቱ መና ጎዳ ጋላታና ማላ፥ ሀዌ ይያ የለታዉ ጻፈቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Biro yelettana asatuu Med'inaa Godaa galatana mala, hawe yiyaa yeletaw s'aafetto.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Buron yelettanay GODAA galatana mala hayssi yiza yeletas xaafetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቡሮን ዬሌታናይ ጎዳ ጋላታና ማላ ሃይሲ ዪዛ ዬሌታስ ጻፌቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቡሮ የለታና አሳይ ጎዳ ጋላታና መላ፥ ሀይስ ያ የለታስ ፃፈቶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Buroo yeletana asay Godaa galatana mela, haysi yaa yeletas xaafeto.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ ፊት የሚፈጠር ሕዝብ እግዚአብሔርን ያወድስ ዘንድ፣ ይህ ለመጭው ትውልድ እንዲህ ተብሎ ይጻፍ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ገና ያልተወለዱት ሰዎች እንዲያመሰግኑት ይህን እግዚአብሔር ያደረገውን ድንቅ ነገር ለሚመጣው ትውልድ ጻፉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንቕድሚት ዝፍጠር ህዝቢ ንእግዚኣብሄር ምእንቲ ኸመስግኖ፥ እዙይ ንመፃኢ ትውልዲ ይፀሓፍ፤
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ነቲ ዚመጽእ ወለዶ ኺጽሐፍ፡ እቲ ዚፍጠር ህዝቢውን ንእግዚኣብሄር ኬመስግኖ እዩ።