Psalms 10:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ስለምንታይ ኣብ ርሑቕ ደው ትብል፧ ስለምንታይ ኣብ ግዜ ሽግር ትሕባእ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታመ​ንሁ፤ ነፍ​ሴን፥ እንደ ወፍ ወደ ተራ​ሮች ተቅ​በ​ዝ​በዢ እን​ዴት ትሉ​አ​ታ​ላ​ችሁ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አቤቱ፥ ለምን ርቀህ ቆምህ? በመከራም ጊዜ ለምን ትሰወራለህ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አቤቱ፥ ለምን ርቀህ ቆምህ? በመከራም ጊዜ ለምን ትሰወራለህ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አቤት መና ጎዳዉ፥ አያዉ ሃካደ ኤቃይ? መቱዋ ዎድያን አያዉ ኔን ጌማይ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Abeet Med'inaa Godaw, ayaw haakkaade ek'k'ay? Metuwaa wodiyaan ayaw neeni geemmay?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abeet GODAWU! Ne ays haakkada eqqay? Meto wodenkka ays geemmay?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣቤት ጎዳዉ! ኔ ኣይስ ሃካዳ ኤቃይ? ሜቶ ዎዴንካ ኣይስ ጌማይ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አቤት ጎዳዉ፥ አይስ ሃካዳ ኤቃይ? መቶ ዎደ አይስ ኔኒ ጌማይ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abeeti Godaw, ayis haakada eqay? Meto wode ayis neeni geemmay?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ሆይ፤ ለምን እንዲህ ርቀህ ቆምህ? በመከራ ጊዜስ ለምን ድምፅህን አጠፋህ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ሆይ! ስለምን እንደዚህ ርቀህ ትቆማለህ? በችግር ጊዜስ ስለምን ትሰወራለህ?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኦ ጐይታ፥ ንምንታይ ርሒቕካ ቆምካ? ብጊዜ መከራኸ ስለ ምንታይ እትኽወል?
Amharic Tigrinya 2011 ዎ እግዚኣብሄር፣ ስለምንታይ ደኣ እትርሕቕ፣ ብዘመናት ደበባስ እትኽወል፣