Proverbs 9:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ቐሊል፡ ናብዚ ይምለስ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “አላዋቂ የሆነ ወደ እኔ ይምጣ፤” አእምሮ የጎደላቸውንም እንዲህ አለች፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አላዋቂ የሆነ ወደዚህ ፈቀቅ ይበል፤ አእምሮ የጐደላቸውንም እንዲህ አለች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “አላዋቂ የሆነ በዚህ በኩል ይለፍ፥” አእምሮ የጐደላቸውንም እንዲህ አለች፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህንተኖ፥ ኤራይ ፓጬዳዋንቶ ሀዋ ገልተ!” ያጌድኖ። ቦዛቱዋካ እዛ ሀዋዳን ያጋዱ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hinttenoo, eray pac'c'eeddawanttoo hawaa gelite!» yaageeddino. Boozatuwaakka Iza hawaadan yaagaaddu; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Inttenoo! Eray paccidayto haa gelite!» gadus. Eeyatakka iza, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢንቴኖ! ኤራይ ፓጪዳይቶ ሃ ጌሊቴ!» ጋዱስ። ኤያታካ ኢዛ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተኖ፥ ኤር ፓጭዳይሳቶ ሃ ገልተ! ኤያታኮ ሀይሳዳ ያጋሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinteno, eri pacidaysato haa gelite! Eeyatako haysada yaagasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሷም ማመዛዘን ለጐደላቸው፣ “ማስተዋል የሌላችሁ ሁሉ ወደዚህ ኑ” አለች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ዕውቀት የጐደላችሁ ሰዎች ሁሉ ወደዚህ ኑ!” እያሉ እንዲጣሩ አደረገች፤ ሞኙንም ሰው እንዲህ ትለዋለች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ዘይለበመ እንተ ሃልዩ ናብዙይ ይምፃእ።” ኣእምሮ ንዝጐደሎም ከምዙይ በለት፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዘይለበመ እንተሎ፡ ናብዚ ይምጻእ። ነቶም ኣእምሮ ዜብሎምውን ከምዚ ትብሎም ኣላ፡ |