Proverbs 9:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ቐሊል፡ ናብዚ ይምለስ። እቲ ምስትውዓል ዝደሊ ድማ ከምዚ ይብሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእነርሱ ወገን ሰነፍ የሆነው ወደ እርሷ ይቀርባል። አእምሮ የጐደለውንም እንዲህ ብላ ታዝዘዋለች፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አላዋቂ የሆነ ወደዚህ ፈቀቅ ይበል፤ አእምሮ የጐደለውንም እንዲህ አለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “አላዋቂ የሆነ በዚያ ይለፍ፥” አእምሮ የጐደለውንም እንዲህ አለች፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተኖ፥ ኤራይ ፓጬዳዋንቶ፥ ታኮ ሃ ዪተ” ያጋዉ። አኬካይ ባይናዋካ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hinttenoo, eray pac'c'eeddawanttoo, taakko haa yiite» yaagaw. Akeekay bayinnawaakka,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izakka wozina pacetas, «Inttenoo! akeekay paccidayto taakko haa yiite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛካ ዎዚና ፓጬታስ፥ «ኢንቴኖ! ኣኬካይ ፓጪዳይቶ ታኮ ሃ ዪቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ህንተኖ፥ ኤር ፓጭዳይሳቶ ታኮ ሃ ዪተ” ያጋሱ። ኤር ባይናይሳታኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hinteno, eri pacidaysato taako haa yiite” yaagasu. Eri baynaysatako,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሷም ማመዛዘን ለጐደላቸው፣ “ማስተዋል የሌላችሁ ሁሉ ወደዚህ ኑ” ትላለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እናንተ ዕውቀት የጐደላችሁ ሰዎች ወደ እኔ ኑ!” ሞኙንም ሰው እንዲህ ትለዋለች፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣቱም ዓያሹ፥ ንዑ እተዉ።” ነቲ ኣእምሮ ዘይብሉ ድማ፦
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ኣቕኒዖም ዚኸዱ ሓለፍቲ መገዲ፡ ዘይለባም እንተሎ ናብዚ የግልስ፡ ኢላ ኽትጽውዖምሲ፡ ኣብ ደገ ቤታን ኣብ በረኽ ስፍራ ኸተማን ኣብ መንበር ትቕመጥ። ነቲ ኣእምሮ ዜብሉ ኸኣ፡