Proverbs 9:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ለባም እንተ ዄንካ፡ ንርእስኻ ለባም ክትከውን ኢኻ ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልጄ ሆይ፥ ለራስህ ጠቢብ ብትሆን ለባልንጀራህም ጠቢብ ትሆናለህ፥ ክፉም ብትሆን ክፋትን ለብቻህ ትሸከማለህ። ሐሰትን የሚያዘጋጅ ሰው ነፋሳትን እንደሚያዘጋጅ ሰው ይመስላል። እርሱም የሚበርር ዎፍን እንደሚከተል ነው። የወይኑ ቦታ መንገዱን ተወ፤ የሚሰማራባትን መንገድ ዘነጋ፤ ወደ ምድረ በዳ ይሄዳል፥ ለጥም ወደ ተሠራች ምድርም ይሄዳል፤ የማያፈራና የማይጠቅም ገንዘብንም በእጁ ይሰበስባል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጠቢብ ብትሆን ለራስህ ጠቢብ ትሆናለህ፥ ፌዘኛም ብትሆን ፌዘኛነትህን ለብቻህ ትሸከማለህ። ፍን [የሚቀጥለው ከግሪክ የተጨመረ ነው።] ልጄ ለራስህ አዋቂ ብትሆን ለባልንጀራህም አዋቂ ትሆናለህ፤ ለራስህ ክፉ ብትሆን ግን ክፋትህን ትማራለህ። ሐሰትን የሚያዘጋጅ ሰው ነፋሳትን እንደሚያዘጋጅ ሰው ነው፤ የሚበርር ወፍንም እንደሚከተል ይመስላል። የወይኑ ቦታ መንገዱን ተወ፤ የሚሠማራባትን መንገድ ዘነጋ፤ ወደ ምድረ በዳ ይሄዳል ለጥም ወደ ተሠራች አገር ይሄዳል፤ የማያፈራ የማይጠቅም ገንዘብንም በእጁ ይሰበስባል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጠቢብ ብትሆን ለራስህ ጠቢብ ትሆናለህ፥ ፌዘኛም ብትሆን ፌዘኛነትህን ለብቻህ ትሸከማለህ። (የሚቀጥለው ከግሪክ የተጨመረ ነው።) ልጄ ለራስህ አዋቂ ብትሆን ለባልንጀራህም አዋቂ ትሆናለህ፥ ለራስህ ክፉ ብትሆን ግን ክፋትን ለብቻህ ትሸከማለህ። ሐሰትን የሚያዘጋጅ ሰው ነፋሳትን እንደሚገዛ ነው፥ የሚበርር ወፍንም እንደሚከተል ይመስላል። የወይኑ ቦታ መንገዱን ረስቷልና፥ የሚሠማራባትን መንገድ እንዲስት አድርጓልና፥ ወደ ምድረ በዳ ይሄዳል፥ ለጥም ወደ ተሠራች አገር ይሄዳል፥ የማያፈራ የማይጠቅም ገንዘብንም በእጁ ይሰበስባል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን አዳ ኤራንቻ ግዶፐ፥ ነ ሁጲያዉ ጎኤታሳ። ኔን ቅሊጭያዋ ግዶፐካ፥ ነ ሁጲያዉ ቆሄታሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni aad'd'eeda eranchcha gidooppe, ne huup'iyaw go'ettaasa. Neeni k'iliic'iyaawaa gidooppekka, ne huup'iyaw k'ohettaasa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni aadho eranchcha gidikko go7ettana; ne qilccizaade gidikko qohettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ኣ ኤራንቻ ጊዲኮ ጎኤታና፤ ኔ ቂልጪዛዴ ጊዲኮ ቆሄታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነ ጭንጫ ግድኮ፥ ጎኤተይ ነና፤ ነ ቀልቅስያ አስ ግድኮ ነና ቆሃሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ne cinca gidiko, go7etey nena; Ne qelqisiya asi gidiko nena qohaasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጠቢብ ብትሆን ጥበበኛነትህ ለራስህ ነው፤ ፌዘኛ ብትሆን የምትጐዳው ያው አንተው ነህ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጥበብ ቢኖርህ ጥቅሙ ለራስህ ነው፤ ፌዘኛ ብትሆን የምትጐዳው ራስህን ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ለባም እንተ ዄንካ፥ ንርእስኻ ትልብም፤ መላገፂ እንተ ዄንካ፥ በይንኻ ኢኻ እትሽከሞ።
Amharic Tigrinya 2011 ጥበበኛ እንተ ዀንካ፡ ንርእስኻ ትጠብብ፡ መላገጺ እንተ ዀንካ፡ በይንኻ ኢኻ እትስከሞ።