Proverbs 9:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ፍርሃት እግዚኣብሄር መጀመርታ ጥበብ እዩ፣ ፍልጠት ቅዱስ ድማ ምስትውዓል እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ የቅዱሳንም ምክር ዕውቀት ነው፥ ሕግንም ማወቅ ለልብ ደግ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጥበብ መጀመሪያ ጌታን መፍራት ነው፥ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አዳ ኤራተዉ ዶመይ መና ጎዳዉ ያይያዋ፤ ጌሻ ጾሳ ኤርያዌ አኬክያዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Aad'd'eeda eratetsaw doometsay Med'inaa Godaw yayyiyaawaa; Geeshsha S'oossaa eriyaawe akeekiyaawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Aadho erateththas koyroy GODAAS yashshateththa; Geeshshaza eroykka akeeka. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣ ኤራቴስ ኮይሮይ ጎዳስ ያሻቴ፤ ጌሻዛ ኤሮይካ ኣኬካ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳስ ያሽ ጭንጫተስ ዶመ፥ ጌሻ ጎዳ ኤሮይ አኬካ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaas yashshi cincatethas doomethi, Geeshsha Godaa eroy akeeka. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናይ ጥበብ መጀመርታ ንእግዚኣብሄር ምፍራሕ እዩ፤ ነቲ ቕዱስ ምፍላጥውን ምስትውዓል እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መጀመርያ ጥበብ ንእግዚኣብሄር ምፍራእ እዩ፡ ነቲ ቅዱስ ምፍላጥ ከኣ ምስትውዓል እዩ። |