Proverbs 8:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም ንለባማት ንጹራት፡ ነቶም ፍልጠት ዚረኽቡ ድማ ቅኑዓት እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሚያውቁ ፊት ሁሉ የቀና ነው፥ ዕውቀትንም ለሚያገኙ ሰዎች የቀና ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱ በሚያስተውሉ ዘንድ የቀኑ ናቸው፥ እውቀትንም ካገኙአት ሰዎች ጋር የተስማሙ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱ ለሚያስተውል የቀኑ ናቸው፥ እውቀትንም ላገኟት ትክክል ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አኬካይ ደእያ ኡራዉ ታ ሃሳያይ ልከ፤ ኤራይ ደእያዋንቶ ታ ሃሳያይ ቆንጨ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Akeekay de'iyaa uraw ta haasayay likke; eray de'iyaawanttoo ta haasayay k'onc'c'e.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Akeekay diza asas ta haasayay likke; erateththi dizaytas ta haasayan wordoy deenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣኬካይ ዲዛ ኣሳስ ታ ሃሳያይ ሊኬ፤ ኤራቴ ዲዛይታስ ታ ሃሳያን ዎርዶይ ዴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አኬክ ደእያ ኡራስ ታ ኦዳይ ልከ፤ ኤር ደእያ ኡራስ ታ ኦዳይ ቆንጨ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Akeeki de7iya uraas ta oday like; eri de7iya uraas ta oday qonce.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በጥልቅ ለሚያስተውሉ ሁሉም ቀና ናቸው፤ ዕውቀት ላላቸውም ስሕተት የለባቸውም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ማስተዋል ላለው ሰው ሁሉም ግልጥ ነው፤ ዕውቀትም ላለው ሰው ትክክል ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳተን ንመስተውዓልቲ፥ ቅኑዓት እየን፤ ፍልጠት ምስ ዝረኸቡ ሰባትውን ዝሰማምዓ እየን።
Amharic Tigrinya 2011 ነዚ ኣስተውዓሊ ኩለን ትኽ ዝበላ እየን፡ ነቶም ፍልጠት ዝረኸቡ ኸአ ቕኑዓት እየን።