Proverbs 8:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቱም ሰባት፡ እጽውዓኩም ኣሎኹ። ድምጸይ ድማ ንደቂ ሰብ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እናንተ ሰዎች እናንተን እለምናለሁ፥ ቃሌንም ለሰዎች ልጆች እናገራለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ ሰዎች፥ እናንተን እጠራለሁ፥ ድምፄም ወደ ሰዎች ልጆች ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እናንተ ሰዎች፥ እናንተን እጠራለሁ፥ ድምፄም ወደ ሰዎች ልጆች ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተኖ አሳቶ፥ ታን ህንተና ጼሳይ፤ ታን አሳ ኡባ ጼሳይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hinttenoo asatoo, taani hinttena s'eesay; taani asaa ubbaa s'eesay.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) hayto asatoo! Tani inttena xeygays; tani asa zereth ubbaa xeygays.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቶ ኣሳቶ! ታኒ ኢንቴና ጼይጋይስ፤ ታኒ ኣሳ ዜሬ ኡባ ጼይጋይስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳዉ፥ ታ ህንተና ፄጋይስ፤ አሳ ኮቸ ኡባ ፄጋይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asaw, ta hintena xeegayis; asa koche ubbaa xeegayis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሰዎች ሆይ፤ የምጠራው እኮ እናንተን ነው፤ ለሰው ልጆች ሁሉ ድምፄን ከፍ አደርጋለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ሰዎች ሆይ! እናንተን ሁሉ እጠራለሁ፤ ወደ ሰው ዘር ሁሉ እጣራለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቱም ሰባት፥ ንኣኻትኩም እየ ዝፅውዐኩም ዘለኹ፤ ንደቂ ሰብ እየ ዘድህዮም ዘለኹ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣቱም ሰባት፡ ናእኻትኩም እጽውዓኩም አሎኹ፡ ንደቂ ሰብ እየ ዘድህዮም ዘሎኹ።