Proverbs 7:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ትእዛዛተይ ሓልዉ፡ ብህይወትውን ግበሩ። ሕገይ ድማ ከም ኣፕል ዓይንኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልጄ ሆይ፥ እግዚአብሔርን አክብረው ትጸናለህም። ከእርሱ በቀር ሌላውን አትፍራ፥ ከእርሱ በቀር የሚገድልህም የሚያድንህም የለምና። ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ፤ ቃሌንም እንደ ዐይንህ ብሌን ጠብቅ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ፤ ሕጌንም እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቅ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ፥ ሕጌንም እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቅ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ነዉ ፓጻ ደአናዉ ታ አዛዝያዋ ኦ፤ ታ ትምርትያካ ነ አይፍያ ቡሉዋዳን ናጋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) New pas'a de'anaw ta azaziyaawaa ootsa; ta timirttiyaakka ne ayifiyaa buluwaadan naaga.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ne paxa de7ana mala ta azazota naaga; ta timirtezakka ne ayfe ciro mala naaga.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔ ፓጻ ዴኣና ማላ ታ ኣዛዞታ ናጋ፤ ታ ቲሚርቴዛካ ኔ ኣይፌ ጪሮ ማላ ናጋ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ደኦን ዳናዉ ታ ኪታ ኦ፤ ታ ትምርትያ ነ አይፈ ናኤዳ ናጋ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) De7on daanaw ta kiita ootha; ta timirtiya ne ayfe na77eda naaga.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ትእዛዜን ጠብቅ፤ በሕይወት ትኖራለህ፤ ትምህርቴንም እንደ ዐይንህ ብሌን ተንከባከበው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሕይወት እንድትኖር ትእዛዞቼን ጠብቅ፤ የማስተምርህንም ሁሉ እንደ ዐይንህ ብሌን ጠብቅ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንትእዛዛተይ ሓልዎ እሞ ብህይወት ክትነብር ኢኻ፤ ንሕገይውን ከም መርዓት ዓይንኻ ሓልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንትእዛዛተይውን ሐልዎ እሞ ብህይወት ክትነብር ኢኻ፡ ንሕገይውን ከም መርዓት ዓይንኻ ሐልዎ።