Proverbs 7:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ ድማ፡ ከም ኣመንዝራ ዝተኸድነትን ተንኮለኛ ልብን ሰበይቲ ተራኸበቶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የምንዝር ጌጥ ያላት የጐልማሶችን ልብ እንዲሰቀል የምታደርግ ሴት ያንጊዜ ትገናኘዋለች። እርስዋ የምትበርር መዳራትንም የምትወድ ናት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ ሴት ተገናኘችው የጋለሞታ ልብስ የለበሰች፥ ነፍሳትን ለማጥመድ የተዘጋጀች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ፥ ሴት ተገናኘችው የአምንዝራ ሴት ልብስ የለበሰች፥ ነፍሳትን ለማጥመድ የተዘጋጀች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ምሽራታ አ ደማዱ። እዛ ጫራቶ ግድያዋ እዝ ማዩ ኤርሴ። እዛ አሳ ጭማናዉ ቆፓደ ከሳዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, mishirata Aa demmaaddu. Iza c'aaratoo gidiyaawaa izi mayuu erissee. Iza asaa c'immanaw k'oppaade kesaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | issi maccassaya iza demmanaas kezadus; layma maccassa may7o may7ada baleththanaas murtta kezadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሲ ማጫሳያ ኢዛ ዴማናስ ኬዛዱስ፤ ላይማ ማጫሳ ማይኦ ማይኣዳ ባሌናስ ሙርታ ኬዛዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ማጫስያ እያ ደማሱ፤ እያ ላይማ ግደይሳ እ ማኦይ ኤርሴስ፤ እያ አሳ ጭማናዉ ሀልቻዳ ከያሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Maccasiya iya demmasu; iya layma gideysa I ma7oy erisees; iya asa cimmanaw halchada keyasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም አንዲት ሴት ልታገኘው ወጣች፤ እንደ ዝሙት ዐዳሪ ለብሳ፣ ለማሳሳት ታጥቃ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያም በኋላ ሴትዮዋ ወጣችና አገኘችው፤ አለባበስዋም ሴትኛ ዐዳሪ መሆኗን ያመለክት ነበር፤ ሰውንም የምታስትበት ዕቅድ ነበራት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንሆ ኽዳን ምንዝርና ዝተኸደነት፥ ነፍሳት ንምፅዋድ ዝተዳለወት ሰበይቲ ተራኸበቶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ ኸአ፡ ሰበይቲ ኽትቅበሎ ወጸት፡ ክሳን ምንዝርና እተኽድነት፡ ልባ ተንኮለኛ፡ |