Proverbs 6:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ሓጋይ ምግቢ ሃባ፡ ኣብ ቀውዒ ድማ ምግቢ ኣዳልወላ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መብሉን በበጋ ይሰበስባል፥ በመከርም ጊዜ በሰፊ ቦታ ያስቀምጣል። ወይም ወደ ንብ ሂድ፥ ሠራተኛ እንደ ሆነች፥ መልካም ሥራንም እንደምትሠራ ዕወቅ፥ የደከመችበትንም ነገሥታትና ሌሎች ሰዎች ለጤንነት ይወስዱታል። በሁሉም ዘንድ የተወደደች ናት፥ የከበረችም ናት። በአካሏ ደካማ ናት፥ በሥራዋ ግን የጸናች ናት፥ ጥበብን አክብራ አሳየች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መብልዋን በበጋ ታሰናዳለች፥ መኖዋንም በመከር ትሰበስባለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መብሏን በበጋ ታሰናዳለች፥ መኖዋንም በመከር ትሰበስባለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ባረንቶ ማናባ ቦንያን ምንጂኖ፤ ካ ጫክያ ዎደካ ባረንቶ ኮሽያ ቁማ ሺሺኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) shin barenttoo maanabaa boniyaan minjjiino; katsaa c'akkiyaa wodekka barenttoo koshshiyaa k'umaa shiishshiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin banttas maana miish bone shiishsheettes; kath shiishshiza wode banttas kath shiishsheettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ባንታስ ማና ሚሽ ቦኔ ሺሼቴስ፤ ካ ሺሺዛ ዎዴ ባንታስ ካ ሺሼቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ባንታዉ ማናባ ቦነ ምንጆሶና፤ ካ ጫክያ ዎደ ባንታዉ ኮሽያ ካ ሺሾሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin bantaw maanaba bone minjoosona; kathi cakiya wode bantaw koshshiya kathaa shiishosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሆኖም ግን በበጋ ምግቡን ያከማቻል፤ በመከርም ወቅት ቀለቡን ይሰበስባል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን በበጋ ወራት ምግባቸውን ያከማቻሉ፤ በመከር ጊዜ የሚያስፈልጋቸውን ምግብ ይሰበስባሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቀለቡ ብሓጋይ የዳሉ፤ ምግቡ ድማ ብቐውዒ ይእክብ።
Amharic Tigrinya 2011 ግናኸ ቀለቡ ብሓጋይ የዳሉ፡ ምግቡ ድማ ብቐውዒ ይእክብ።