Proverbs 6:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ምስ ሰበይቲ ዚዝሙ ግና ምስትውዓል ይጐድሎ። እዚ ዝገብር ነፍሱ የጥፍኣ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አመንዝራ ግን በአእምሮው ጉድለት፥ ነፍሱ የሚጠፋበትን ጥፋት ይሠራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከሴት ጋር የሚያመነዝር ግን አእምሮው የጐደለ ነው፤ እንዲሁም የሚያደርግ ነፍሱን ያጠፋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከሴት ጋር የሚያመነዝር ግን አእምሮ የጐደለው ነው፥ እንዲሁም የሚያደርግ ነፍሱን ያጠፋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ዎሹምያ አሳይ ዎዛና ፓጫ፤ ሄ ኡራይ ባረ ሸምፑዋ ባይዜ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin woshumiyaa Asay wozana pac'a; he uray bare shemppuwaa bayzzee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Layma laymatiza asas wozinay pace; hessaadey barkka ba shemppo dhayssees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ላይማ ላይማቲዛ ኣሳስ ዎዚናይ ፓጬ፤ ሄሳዴይ ባርካ ባ ሼምፖ ይሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ማጫሳራ ላይማትያ አስ ዎዛን ባይና አስ፤ ሄ ኡራይ ባ ሸምፑዋ ይሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin maccasara laymatiya asi wozani bayna asi; he uray ba shempuwa dhaysees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሚያመነዝር ሰው ግን ማመዛዘን ይጐድለዋል፤ እንዲህ የሚያደርግ ሁሉ ራሱን ያጠፋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የምንዝር ተግባር የሚፈጽም ሰው ግን ማስተዋል የጐደለው ነው፤ ሕይወቱንም በከንቱ ያጠፋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ምስ ሰበይቲ እማቱ ዘመንዝር ግና ኣእምሮ ዝጐደሎ እዩ፤ ከምኡ ዝገብርውን ንህይወቱ እዩ ዘጥፍኣ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ምስ ሰበይቲ ዝምንዝር ግና ልቢ የብሉን፡ ንነፍሱ ኼጥፍኣ ዚደሊ እዩ ኸምዚ ዚገብር።