Proverbs 6:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ምስ ሰበይቲ ብጻዩ ዚኣቱ ድማ፤ ዝትንክፋ ዘበለ ንጹህ ኣይከውንን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ ጐልማሳ ሚስት የሚገባም እንዲሁ ነው፤ የሚነካትም ሁሉ አይነጻም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ሰው ሚስት የሚገባም እንዲሁ ነው፤ የሚነካትም ሁሉ ሳይቀጣ አይቀርም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ሰው ሚስት የሚገባም እንዲሁ ነው፥ የሚነካትም ሁሉ ሳይቀጣ አይቀርም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሳ ማቻትኮ ገልያ ኡራይ ሄዋካ ማላ፤ እዞ ቦችያ ኡባይ ሙረተናን አተና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Asaa machchattikko geliyaa uray hewaakka mala; izo bochchiyaa ubbay murettenan attena. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asa machcho laggeththiza asi hessa mala; izo bochchiza ubbay qaxxayettontta attenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሳ ማቾ ላጌዛ ኣሲ ሄሳ ማላ፤ ኢዞ ቦቺዛ ኡባይ ቃጻዬቶንታ ኣቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሳ ማቾ ላገያ ኡራይ ሄሳ መላ፤ እዮ ቦችያ ኡባይ ሴረቶና አተና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asa macho laggethiya uray hessa mela; iyo bochiya ubbay seerettonna attenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከሰው ሚስት ጋር የሚተኛም እንደዚሁ ነው፤ የሚደርስባትም ከቅጣት አያመልጥም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ግንኙነት የሚያደርግ እንደዚሁ ነው፤ የሌላውን ሰው ሚስት የሚነካ ሁሉ ሳይቀጣ አይቀርም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናብ ሰበይቲ ብፃዩ ዘኣቱ ኸዓ ኸምኡ እዩ፤ ኵሉ ዝነኽኣውን እንተይተቐፅዐ ኸቶ ኣይተርፍን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብ ሰበይቲ ብጻዩ ዚአቱ ኸአ ከምኡ እዩ፡ ዚትንክያ ኸይተቐጽዔ ከቶ ኣይተርፍን። |